DrivePass ET DrivePass ET

🇪🇹 የኢትዮጵያ የመንጃ ፈቃድ ፈተና መዘጋጃ

የመንጃ ፈቃድ ፈተናዎን በቀላሉ ይለፉ

DrivePass ET ለኢትዮጵያ የመንጃ ፈቃድ ተፈታኞች ከ600 በላይ የፈተና ጥያቄዎች እንዲሁም በተለያዩ የሙከራ ፈተናዎች በተለያዩ መለማመጃ ጥያቄዎች አዘጋጅቶ ስህተቶን መዝግቦ ድጋሚ በመከታተል ለፈተና ብቁ ያደርጎታል ።

ለነጻ ልምምድ ምዝገባ አያስፈልግም በማንኛውም ስልክ ይሰራል
ስለ DrivePass ET

ለኢትዮጵያ የመንጃፈቃድ ተፈታኞች የተሰራ

ለኢትዮጵያ የመንጃፈቃድ ፈተና ለመዘጋጀት ቀላል እና ውጤታማው መንገድ

DrivePass ET የኢትዮጵያ የመንጃፈቃድ ፈተና ልምምድ ጥያቄዎች እና ትራፊክ ምልክቶች

DrivePass ET ምን ይዞ መቶዋል?

የመንጃፈቃድ ተፈታኞች በብዛት የፈተና ጥያቄዎችን ባለመለማመዳቸው ጥሩ ውጤት ላያስመዘግቡ ይችላሉ። DrivePass ET ያንን ክፍተት ይሞላል ስልታዊ ሆነው እንዲያጠኑ፣ እድገትዎን እንዲከታተሉ የተሳሳቱን መዝግቦ ድጋሚ እንዲከታተሉ እና ፈተናውን ገብተው በልበሙሉነት በጥሩ ውጤት እንዲያልፉ ይረዳዎታል።

ከ600 በላይ የፈተና ጥያቄዎች

በኢትዮጵያ ትራፊክ ደንቦች፣ የመንገድ ምልክቶች እና የደህንነት ህጎች ዙሪያ የተዘጋጁ ልምምድ ጥያቄዎች ፈተናው ላይ የሚገኙትን ተመሳሳይ ርዕሰ ጉዳዮች።

ለሞባይል ምቹ የሆነ

ያለ ምንም ክፍል መሞከር፣ በማንኛውም ስልክ ታብሌት ወይም በኮምፒዉተሮ ይጠቀሙ በጉዞዎ፣ ቤት ወይም ትንሽ ጊዜ ባለዎት ቦታ ሁሉ ያጥኑ።

ስልታዊ እድገት መከታተያ እና ሙከራ ፈተናዎች

ፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ለየተወሰነ ጊዜ የሙከራ ፈተናዎች፣ ዝርዝር ዉጤቶን ካርዶች፣ የደካማ ቦታ ትንታኔ ለተከታታይ ቀናት ያገኛሉ።

እንዴት ይሰራል

እንዴት ይሰራል

በነጻ ይጀምሩ፣ በቀላሉ ይለማመዱ፣ እና የመንጃፈቃድ ፈተናዎን በልበ ሙሉነት ይለፉ።

በነጻ ልምምድ ለመጀመር

ምዝገባ አያስፈልገዉም የመንጃፈቃድ ጥያቄዎችን ወዲያውኑ ማግኘት ይችላሉ።

የፈተና ጥያቄዎችን ይለማመዱ

በኢትዮጵያ የመንገድ ደንቦች እና ምልክቶች ዙሪያ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ያጥኑ።

በተለያዩ የሙከራ ፈተናዎች ጥናቶን ያሻሽሉ

ተመዝግበው በተወሰነ ጊዜ የተለያዩ ሙከራ ፈተናዎችን ይውሰዱ፣ ነጥቦችን ይከታተሉ እና ደካማ ቦታዎችን ይለዩ።

ልበ ሙሉ ሆነው ወደ ፈተናው ይግቡ

ዝግጅትዎን ጨርሰው በልበ ሙሉነት ወደ መንጃፈቃድ ፈተናዎ ይግቡ።

ክፍያ

ቀላል እና ትንሽ ክፍያ

ያለ ምዝገባ በነጻ ይጀምሩ። ለሙከራ ፈተናዎች፣ ዉጤቶን መከታተያ እና ለሙሉ ፈተና ሲሙሌሽን ፕሪሚየምን ይምረጡ።

ፕሪሚየም ለ24 ሰዓታት በነፃ ይሞክሩ የሙከራ ፈተናዎች፣ የውጤት ክትትል፣ ከማስታወቂያ ነፃ - ምንም ክፍያ አያስፈልግም።
ነፃ የሙከራ ጊዜ ይጀምሩ

በነጻ ምን ያገኛሉ

በነጻ
  • ከ600 በላይ የፈተና ልምምድ ጥያቄዎች
  • ምዝገባ ወይም መለያ አያስፈልጎትም
  • ለሞባይል ምቹ በማንኛውም ስልክ
  • 24ሰ የፕሪምየም የሙከራ ጊዜ
  • ጊዜ-የተወሰነ ሙከራ ፈተናዎች
  • ዉጤቶን መከታተያ እና የደካማ ቦታ ትንታኔ
  • ያለ ማስታወቂያ ልምምድ

ምዝገባ አያስፈልግዉም

ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ በማንኛውም መሣሪያ ይሰራል በቴሌግራም ድጋፍ ያግኙ
ጥያቄዎች

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ስለ DrivePass ET የፈተና ዝግጅት በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች።

DrivePass ET በእርግጥ ነጻ ነው?

አዎ DrivePass ET ሙሉ በሙሉ በነጻ ለመጀመር ይቻላል። ያለ ምዝገባ ወይም ክፍያ ሁሉንም የመንጃፈቃድ ጥያቄዎችን መለማመድ ይችላሉ። ነጻው ማስታወቂያዎች በመሃል ይኖሩታል። ያለ ማስታወቂያ ልምምድ፣ የሙከራ ፈተናዎች እና ዉጤቶን መከታተያ ለማግኘት ፕሪሚየምን ይምረጡ ።

በፕሪሚየም ምን አገኛለሁ?

ፕሪሚየም ሙሉ DrivePass ET ልምምድ ይከፍታል፡ ለተወሰነ ጊዜ-የሙከራ ፈተናዎች ፣ ዝርዝር ዉጤቶን መከታተያ፣ ርዕስ-ተኮር ልምምድ (ትራፊክ ምልክቶች፣ የመንገድ ደንቦች፣ ደህንነት)፣ የደካማ ቦታ ትንታኔ፣ ዕለታዊ ተከታታይ ቀናት እና ሙሉውን ያለ ማስታወቂያ ያገኛሉ።

DrivePass ET ን ለመጠቀም መመዝገብ አለብኝ?

ለነጻ ልምምድ ምዝገባ አያስፈልግም። የሙከራ ፈተናዎች፣ ውጤቶን መከታተያ እና የጥናት ታሪክ ለማስቀመጥ ብቻ ምዝገባ ያስፈልጋል።

DrivePass ET በአማርኛ ይገኛል?

አዎ። DrivePass ET በአማርኛ ተዘጋጅቷል ምክንያቱም አብዛኞቹ የኢትዮጵያ የመንጃፈቃድ ተፈታኞች በአማርኛ ማጥናት ይቀናቸዋልና። በእንግሊዝኛም ሙሉ ድጋፍ አለው። በማንኛውም ጊዜ ቋንቋ መቀየር ይችላሉ በቅርቡም በሌሎች ቋንቋ ያገኙናል፡፡

DrivePass ET ከትራፊክ ህጉን ከማንበብ ምን ይለያዋል?

ትራፊክ ህጉን ማንበብ ደንቦቹን ይነግርዎታል ወይም ያስረዳዎታል DrivePass ET ደንቦቹን እርግጠኛ ሆነው ተረድተዋቸው እንደሆነ ይፈትናል። ጥያቄዎቻችን ልክ እንደ እውነተኛው ኢትዮጵያ የመንጃፈቃድ ፈተና ተቀርፀዋል።

DrivePass ET ፈተናውን እንደምወጣ ያረጋግጣል?

ምንም የዝግጅት መድረክ ውጤቶችን ሊያረጋግጥ አይችልም የፈተና ውጤቶች በግለሰቡ ጥረት እና ግንዛቤ ላይ ይወሰናሉ። DrivePass ET የሚሰጥዎ ምርጡን ዝግጅት ነው፡ እውነተኛ የፈተና ሁኔታዎች ፣ ሙከራ ፈተናዎች እና ዒላማ ያለው ልምምድ በመጀመሪያ ሙከራዎ ለማለፍ ይረዳዎታል።

ያግኙን

ያግኙን

ለድጋፍ፣ አስተያየት ካሎት ወይም ስለ DrivePass ET ጥያቄዎች ያግኙን።

ለድጋፍ

ለመርዳት ዝግጁ ነን። በኢሜይል፣ ስልክ ወይም በጉብኝት ያግኙን።

አድራሻችን

Addis Ababa, Ethiopia

ኢሜይል ይላኩልን

support@drivepass.et

ይደውሉልን

+251 911 123 456

የስራ ሰዓታት

, ሰኞ – ቅዳሜ

መልእክት ይላኩልን

ጥያቄ አለዎት የጥያቄ ስህተት ወይም አስተያየት ካሎት መልእክት ይላኩን ወዲያውኑ እንመልሳለን።

ኩኪዎችን እንጠቀማለን 🍪 አስፈላጊ ብቻ

ወደ account ለመግባት እና ልምምድዎን ለማሻሻል አስፈላጊ ኩኪዎችን ብቻ እንጠቀማለን። የትራኪንግ ወይም ማስታወቂያ ኩኪዎች የሉም። ተጨማሪ ይወቁ

የትራኪንግ ኩኪዎች የሉም